የዋሽንት ተጫዋቹ á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆá‰… ሙያዊ አበáˆáŠá‰¶

This study focuses on the autobiography of Yohannis Afework, especially the part about playing the flute. The focus of this study is on how to develop experience in flute playing. The study obtained its input information from interviews and documents. The method of the study is based on the method of oral history research that applies the method of interview and document inspection. The results show that Yohannes Afework started playing the flute in their hometown (Gojam) when they were children. After coming to Addis Ababa in 1955 (E.C.), he started entertaining the village children and was employed in the then-popular dance halls as well as various traditional musical instrument-playing institutions and theaters. He has accompanied the music of various famous Ethiopian singers with flute. He is remembered by most of the people for his flute music, which is the soundtrack of the “Fikir eske mekabir.” Yohannes Afework, who lived for half a century as a flute player, even though they retired (1995 E.C.), they never stopped playing the flute. Yohannis Afework passed away on February 19, 2011 (E.C.). ይህ ጥናት የዮሐንስ አፈወርቅ ግለታሪክ በተለይ ዋሽንት ጨዋታን በሚመለከተው ላይ ያተኮረ ነው። የመጠናቱ ዋና አላማ ዮሐንስ አፈወርቅ የዋሽንት ጨዋታ ሙያን ከለመዳ ጀምሮ እውቅ ባለሙያ እስከ መሆን የደረሱበትን ባህላዊ ዳራ ማሳየት ነው። ለጥናቱ ግብአት የሆነው መረጃ ከባለታሪኩ በቃለመጠይቅ እንዲሁም ከሰነዶች የተገኘ ነው። የአጠናን ስልቱም የቃላዊ ታሪክ ጥናት የቃለመጠይቅ እና የሰነድ ፍተሻ ዘዴን የሚተገብርበትን ስልት የተከተለ ነው። የተገኘው ውጤት እንደሚያሳየው ዮሐንስ አፈወርቅ በህጻንነት እድሜያቸው በትውልድ አካባቢያቸው (ጎጃም) በእረኝነት ላይ እያሉ ጀመሩ። በ1955 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ የሰፈር ልጆችን ከማዝናናት ጀምሮ በወቅቱ ታዋቂ በነበሩ ጠጅ ቤቶች እንዲሁም በተለያዩ የባህል ሙዚቃ መሳሪያ አጫዋች ተቋማት፣ ትያትር ቤቶች ተቀጥረው ሰርተዋል። የተለያዩ ታዋቂ የኢትዮጵያ ዘፋኞችን ሙዚቃ በዋሽንት አጅበዋል። ዋሽንት ለመጫወት ኢትዮጵያን ወክለው ከሀያ በላይ የዓለም ሀገራትን ዞረዋል። በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ የፍቅር እስከመቃብር ትረካ ማጀቢያ በሆነው የዋሽንት ዜማ ይታወሳሉ። ለግማሽ ምእተ አመት ገደማ በዋሽንት ሙያ ተሰማርተው የኖሩት ዮሐንስ አፈወርቅ በ1995ዓ.ም. ጡረታ ቢወጡም በተገኘው አጋጣሚ ከዋሽንት ጨዋታ አልተለዩም። ለሙዚቃ ሙያ ቅርበት ያላቸው እንዲሁም የዋሽንትን ሙዚቃ የሚጫወቱ ባለሙያዎች ዮሐንስ አፈወርቅን የዋሽንቱ ንጉስ ሲሉ የሙያ ብቃታቸውን መስክረውላቸዋል። ዮሐንስ አፈወርቅ የካቲት 19 2011ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በጥቅሉ ዮሐንስ አፈወርቅ በኢትዮጵያ ሀገር በቀል እውቀት ለመዳ ዘዴን ተከትለው የዋሽንት ጨዋታን እውቅ ባለሙያ ሆነዋል። ለሙያው ያላቸው ከፍተኛ ፍላጎት ህዝብ ከሚሰበሰብበት የሰፈር አደባባይ ጀምሮ በታሪክ ከተመዘገቡ ዓለም አቀፍ መድረኮች ድረስ ተጫውተዋል። የአድማጭ ተመልካቹ ምላሽ ሙያውን መተዳደሪያ አድርገው ከህጻንነት እድሜ እስከ ሽምግልና ከዋሽንት ሳይለዩ የኢትዮጵያን የዋሽንት አጨዋወት በኖሩበት ዘመን አሻራቸው ጎልቶ እንዲታይ አድርገዋል።

Publication Details

Journal
National Academic Digital Repository of Ethiopia
Published
2024-12-18
DOI
https://doi.org/10.20372/ejlcc.v9i2.1915
Primary Topic
African history and culture analysis
Type
article
Field-Weighted Citation Impact
0.00
Controls
|||
ALL TIME
JAN
FEB
MAR
APR
MAY
JUN
JUL
AUG
SEP
OCT
article

የዋሽንት ተጫዋቹ á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆá‰… ሙያዊ አበáˆáŠá‰¶

National Academic Digital Repository of Ethiopia
African history and culture analysis
article

የዋሽንት ተጫዋቹ á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆá‰… ሙያዊ አበáˆáŠá‰¶

article en

Abstract

This study focuses on the autobiography of Yohannis Afework, especially the part about playing the flute. The focus of this study is on how to develop experience in flute playing. The study obtained its input information from interviews and documents. The method of the study is based on the method of oral history research that applies the method of interview and document inspection. The results show that Yohannes Afework started playing the flute in their hometown (Gojam) when they were children. After coming to Addis Ababa in 1955 (E.C.), he started entertaining the village children and was employed in the then-popular dance halls as well as various traditional musical instrument-playing institutions and theaters. He has accompanied the music of various famous Ethiopian singers with flute. He is remembered by most of the people for his flute music, which is the soundtrack of the “Fikir eske mekabir.” Yohannes Afework, who lived for half a century as a flute player, even though they retired (1995 E.C.), they never stopped playing the flute. Yohannis Afework passed away on February 19, 2011 (E.C.). ይህ ጥናት የዮሐንስ አፈወርቅ ግለታሪክ በተለይ ዋሽንት ጨዋታን በሚመለከተው ላይ ያተኮረ ነው። የመጠናቱ ዋና አላማ ዮሐንስ አፈወርቅ የዋሽንት ጨዋታ ሙያን ከለመዳ ጀምሮ እውቅ ባለሙያ እስከ መሆን የደረሱበትን ባህላዊ ዳራ ማሳየት ነው። ለጥናቱ ግብአት የሆነው መረጃ ከባለታሪኩ በቃለመጠይቅ እንዲሁም ከሰነዶች የተገኘ ነው። የአጠናን ስልቱም የቃላዊ ታሪክ ጥናት የቃለመጠይቅ እና የሰነድ ፍተሻ ዘዴን የሚተገብርበትን ስልት የተከተለ ነው። የተገኘው ውጤት እንደሚያሳየው ዮሐንስ አፈወርቅ በህጻንነት እድሜያቸው በትውልድ አካባቢያቸው (ጎጃም) በእረኝነት ላይ እያሉ ጀመሩ። በ1955 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ የሰፈር ልጆችን ከማዝናናት ጀምሮ በወቅቱ ታዋቂ በነበሩ ጠጅ ቤቶች እንዲሁም በተለያዩ የባህል ሙዚቃ መሳሪያ አጫዋች ተቋማት፣ ትያትር ቤቶች ተቀጥረው ሰርተዋል። የተለያዩ ታዋቂ የኢትዮጵያ ዘፋኞችን ሙዚቃ በዋሽንት አጅበዋል። ዋሽንት ለመጫወት ኢትዮጵያን ወክለው ከሀያ በላይ የዓለም ሀገራትን ዞረዋል። በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ የፍቅር እስከመቃብር ትረካ ማጀቢያ በሆነው የዋሽንት ዜማ ይታወሳሉ። ለግማሽ ምእተ አመት ገደማ በዋሽንት ሙያ ተሰማርተው የኖሩት ዮሐንስ አፈወርቅ በ1995ዓ.ም. ጡረታ ቢወጡም በተገኘው አጋጣሚ ከዋሽንት ጨዋታ አልተለዩም። ለሙዚቃ ሙያ ቅርበት ያላቸው እንዲሁም የዋሽንትን ሙዚቃ የሚጫወቱ ባለሙያዎች ዮሐንስ አፈወርቅን የዋሽንቱ ንጉስ ሲሉ የሙያ ብቃታቸውን መስክረውላቸዋል። ዮሐንስ አፈወርቅ የካቲት 19 2011ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በጥቅሉ ዮሐንስ አፈወርቅ በኢትዮጵያ ሀገር በቀል እውቀት ለመዳ ዘዴን ተከትለው የዋሽንት ጨዋታን እውቅ ባለሙያ ሆነዋል። ለሙያው ያላቸው ከፍተኛ ፍላጎት ህዝብ ከሚሰበሰብበት የሰፈር አደባባይ ጀምሮ በታሪክ ከተመዘገቡ ዓለም አቀፍ መድረኮች ድረስ ተጫውተዋል። የአድማጭ ተመልካቹ ምላሽ ሙያውን መተዳደሪያ አድርገው ከህጻንነት እድሜ እስከ ሽምግልና ከዋሽንት ሳይለዩ የኢትዮጵያን የዋሽንት አጨዋወት በኖሩበት ዘመን አሻራቸው ጎልቶ እንዲታይ አድርገዋል።

National Academic Digital Repository of Ethiopia
Openalex Percentile: Top 36%
African history and culture analysis
AI Navigator

Ask Laika to Summarize, Analyze, and Connect papers live on the map.

Summarize Papers & Methodologies

Extract key findings, datasets, and comparative methods across publications.

Benchmark Rankings & Visual Analytics

Rank top research institutions, authors, funders, topics, and journals by Field-Weighted Citation Impact (FWCI) and paper volume with instant charts.

Connect Distant Disciplines

Bridge topological clusters on the map to find hidden collaborative intersections.