በሂደተዘውግ አቀራረብ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማጎልበት ያለው አስተዋፆ፤ በአማርኛ ትምህርት በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት

This study investigated the impact of a process-genre approach on ninth-grade students' expository essay writing skills, collaborative writing attitudes, and self-efficacy beliefs at Tana Haik General Secondary School in Bahir Dar City. A quasi-experimental design with a pre-test, post-test, and comparison group was employed. The experimental group (n=53) received instruction in a process-genre approach over 12 weeks, while the comparison group (n=53) followed the grade-level curriculum. Data were collected through expository essay tests and questionnaires assessing attitudes toward collaborative writing and self-efficacy beliefs. Results of a between-subjects ANOVA revealed significant improvements in the experimental group compared to the comparison group in expository essay writing ability (p < .001, partial η² = .272), collaborative writing attitudes (p < .001, partial η² = .727), and self-efficacy beliefs (p < .001, partial η² = .698). These findings suggest that a process-genre approach can effectively enhance students' expository writing skills, foster positive collaborative attitudes, and boost self-efficacy in Amharic language. የዚህ ጥናት ዓላማ በሂደተዘውግ አቀራረብ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማጎልበት ያለውን አስተዋፆ መፈተሽ ነበር፡፡ ለዚህም ቅድመ-ድኅረትምህርት ፈተና ባለማወዳደሪያ ቡድን ፍትነትመሰል ስልት ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በባሕር ዳር ከተማ ጣና ሐይቅ አጠቃላይ ኹለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2016 ዓ.ም. በመማር ላይ ከሚገኙ 20 የዘጠነኛ ክፍል መማሪያ ክፍሎች መካከል በቀላል እጣ ንሞና በተመረጡ ኹለት የመማሪያ ክፍሎች የሚማሩ 106 ተማሪዎች ነበሩ፡፡ የፍትነቱ ቡድን ተሳታፊዎች (53 ተማሪዎች) በሂደተዘውግ የመጻፍ ትምህርት አቀራረብ፣ የማወዳደሪ ቡድኑ ተሳታፊዎች (53 ተማሪዎች) ደግሞ በመደበኛው ሥርዓተትምህርት በቀረቡ የመጻፍ ትምህርት ተግባራት መሠረት ለ12 ክፍለጊዜያት (በ12 ሳምንታት) የመጻፍ ትምህርት ተምረዋል፡፡ የቅድመ-ድኅረትምህርት መረጃዎች በአስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ ፈተና፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና በመጻፍ ግለብቃት እምነት የጽሑፍ መጠይቆች ተሰብስበዋል፡፡ መረጃዎቹ በነፃ ናሙና ልይይት ትንተና (between subjects ANOVA) ተተንትነዋል፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዳመላከተው የፍትነቱ ቡድን ተሳታፊዎች በአስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ (P < .001, partial =.272)፣ በትብብር በመጻፍ አመለካከት (P < .001, partial = .727) እና በመጻፍ ግለብቃት እምነት (P < .001, partial = .698) ከማወዳደሪያ ቡድን ተሳታፊዎች በልጠው ጉልህ መሻሻል አሳይተዋል፡፡ ከዚህም በሂደተዘውግ አቀራረብ በአማርኛ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማሳደግ ጉልህ አዎንታዊ አስተዋፆ እንዳለው ለመረዳት ተችሏል፡፡

Authors

Publication Details

Journal
Ethiopian Journal of Language Culture and Communication
Published
2024-12-18
DOI
https://doi.org/10.63990/ejlcc.v9i2.10812
Primary Topic
EFL/ESL Teaching and Learning
Type
article
Field-Weighted Citation Impact
0.00
Controls
|||
ALL TIME
JAN
FEB
MAR
APR
MAY
JUN
JUL
AUG
SEP
OCT
article

በሂደተዘውግ አቀራረብ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማጎልበት ያለው አስተዋፆ፤ በአማርኛ ትምህርት በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት

Enatenesh Bezabih, Marew Alemu, Mastewal Wubetu
Ethiopian Journal of Language Culture and Communication
EFL/ESL Teaching and Learning
article

በሂደተዘውግ አቀራረብ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማጎልበት ያለው አስተዋፆ፤ በአማርኛ ትምህርት በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት

Enatenesh Bezabih, Marew Alemu, Mastewal Wubetu
article en

Abstract

This study investigated the impact of a process-genre approach on ninth-grade students' expository essay writing skills, collaborative writing attitudes, and self-efficacy beliefs at Tana Haik General Secondary School in Bahir Dar City. A quasi-experimental design with a pre-test, post-test, and comparison group was employed. The experimental group (n=53) received instruction in a process-genre approach over 12 weeks, while the comparison group (n=53) followed the grade-level curriculum. Data were collected through expository essay tests and questionnaires assessing attitudes toward collaborative writing and self-efficacy beliefs. Results of a between-subjects ANOVA revealed significant improvements in the experimental group compared to the comparison group in expository essay writing ability (p < .001, partial η² = .272), collaborative writing attitudes (p < .001, partial η² = .727), and self-efficacy beliefs (p < .001, partial η² = .698). These findings suggest that a process-genre approach can effectively enhance students' expository writing skills, foster positive collaborative attitudes, and boost self-efficacy in Amharic language. የዚህ ጥናት ዓላማ በሂደተዘውግ አቀራረብ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማጎልበት ያለውን አስተዋፆ መፈተሽ ነበር፡፡ ለዚህም ቅድመ-ድኅረትምህርት ፈተና ባለማወዳደሪያ ቡድን ፍትነትመሰል ስልት ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በባሕር ዳር ከተማ ጣና ሐይቅ አጠቃላይ ኹለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2016 ዓ.ም. በመማር ላይ ከሚገኙ 20 የዘጠነኛ ክፍል መማሪያ ክፍሎች መካከል በቀላል እጣ ንሞና በተመረጡ ኹለት የመማሪያ ክፍሎች የሚማሩ 106 ተማሪዎች ነበሩ፡፡ የፍትነቱ ቡድን ተሳታፊዎች (53 ተማሪዎች) በሂደተዘውግ የመጻፍ ትምህርት አቀራረብ፣ የማወዳደሪ ቡድኑ ተሳታፊዎች (53 ተማሪዎች) ደግሞ በመደበኛው ሥርዓተትምህርት በቀረቡ የመጻፍ ትምህርት ተግባራት መሠረት ለ12 ክፍለጊዜያት (በ12 ሳምንታት) የመጻፍ ትምህርት ተምረዋል፡፡ የቅድመ-ድኅረትምህርት መረጃዎች በአስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ ፈተና፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና በመጻፍ ግለብቃት እምነት የጽሑፍ መጠይቆች ተሰብስበዋል፡፡ መረጃዎቹ በነፃ ናሙና ልይይት ትንተና (between subjects ANOVA) ተተንትነዋል፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዳመላከተው የፍትነቱ ቡድን ተሳታፊዎች በአስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ (P < .001, partial =.272)፣ በትብብር በመጻፍ አመለካከት (P < .001, partial = .727) እና በመጻፍ ግለብቃት እምነት (P < .001, partial = .698) ከማወዳደሪያ ቡድን ተሳታፊዎች በልጠው ጉልህ መሻሻል አሳይተዋል፡፡ ከዚህም በሂደተዘውግ አቀራረብ በአማርኛ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማሳደግ ጉልህ አዎንታዊ አስተዋፆ እንዳለው ለመረዳት ተችሏል፡፡

Ethiopian Journal of Language Culture and CommunicationVol. 9(2)
Openalex Percentile: Top 47%
EFL/ESL Teaching and Learning
AI Navigator

Ask Laika to Summarize, Analyze, and Connect papers live on the map.

Summarize Papers & Methodologies

Extract key findings, datasets, and comparative methods across publications.

Benchmark Rankings & Visual Analytics

Rank top research institutions, authors, funders, topics, and journals by Field-Weighted Citation Impact (FWCI) and paper volume with instant charts.

Connect Distant Disciplines

Bridge topological clusters on the map to find hidden collaborative intersections.

በሂደተዘውግ አቀራረብ መጻፍን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ፣ በትብብር የመጻፍ አመለካከትና የመጻፍ ግለብቃት እምነት ለማጎልበት ያለው አስተዋፆ፤ በአማርኛ ትምህርት በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት — Enatenesh Bezabih, Marew Alemu, et al. · Ethiopian Journal of Language Culture and Communication (2024) | TGRS Research Map | TGRS