የታሪክ ፈድለተቃርኖ በየስንብት ቀለማት፤ ድኅረዘመናዊ ንባብ

This study investigates the deconstruction of historical truth in Yesenibit Kelemat, literally translated as Farewell Colors. Employing a postmodern framework, the analysis utilizes concepts of textuality, historical metafiction, fabulation, and irrealism to demonstrate the novel's multifaceted depiction of history. Farewell Colors is positioned as a text that recontextualizes the past, weaving together elements of myth, legend, and diverse historical narratives (pre-modern and modern). Through this approach, the “grand narratives” of traditional history are fractured, privileging the emergence of “small narratives” and emphasizing the active interpretation between “events” and “epistemes” within specific ideological and cultural contexts. The study concludes that Farewell Colors dismantles the idea of a singular, objective historical truth, instead presenting a dynamic interplay between historical fact, fiction, and individual interpretations. የዚህ ጥናት ዓላማ የታሪክን ዕውነት ፈድለተቃርኗዊ ጠባይ በየስንብት ቀለማት ውስጥ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ በዘዴነት ፈድለተቃርኖን ተጠቅሞ የድኅረዘመናዊነትን የአተያይ ብዝኃነት (multiple perspective) እየታገገ በልቦለዱ ውስጥ የታሪክን አስተማስሎ ለማስተንተን ተሞክሯል፡፡ በድኅረዘመናዊ ልቦለድ ውስጥ ታሪክን ለማስተንተን የሚያስችሉ እንደ ቴክስታዊነት፣ የታሪክ ዲበልቦለዳዊነት (Historical Metafiction)፣ የታሪክ ፍጥርነት (historical fabulation) እና ብዝኃግህደት (Irrealism) እንደመነሻ መታገጊያነት አገልግለዋል፡፡ በጥናቱ የስንብት ቀለማት ታሪክን እንደ አሃድ ወስዶ በተለያዩ ክፍሎቹ ከድኅረዘመናዊነት አንጻር እንዳቀረበው ለመመልከት ተችሏል፡፡ በዚህም ታሪክ ከሚትና አፈታሪክ ጋር በአቻዊነት እንደሚዋደድ፣ የቅድመዘመናዊና ጊዜ ዘመናዊ የታሪክ ሐቲቶች በትይዩነት እየተስተጋዎሩ ከሁለቱም ቅሩንነት አዲስ ታሪካዊ ሐቲት እንደሚዋለዱበት፣ ምስለ ግሁድ ገጸባህርያት በአዳዲስ ታሪካዊ ሐቲቶች እንደሚከሰቱበት፣ የ3000 ዘመን የነጻነትና የቅኝ ግዛት በሚል የፖለቲካ ፈድለተቃርኖዎች እንደሚካተቱበት፤ በዚህም ታሪክ ብዝኃግሁድ፣ ፍጥር፣ ለትርጓሜ ክፍት የሆነና በአውድ የሚገራ “ቴክስት” እንደሆነ ለመመልከት ተሞክሯል፡፡ ስለሆነም፣ በየስንብት ቀለማት ውስጥ ታሪክ በየዘመኑ የሚገራና ከታላቅ ሐተታ ተናጥቦ የትንንሽ ተረኮች ጣጣ በ“events” እና “epistemes” መካከል በሚነቃ የተረክ ትርጓሜ (narrative interpretation) ኅልው እንደሚሆን ለመገንዘብ ተችሏል፡፡ የየዘመኑ ሐቲት ይዞት የሚነሳው ርእዮተዓለማዊና ባህላዊ ቁመናዎች ታሪክን ሲገሩትም ተስተውሏል፡፡

Authors

Institutions

Publication Details

Journal
Ethiopian Journal of Language Culture and Communication
Published
2024-12-18
DOI
https://doi.org/10.63990/ejlcc.v9i2.10789
Primary Topic
Postcolonial and Cultural Literary Studies
Type
article
Field-Weighted Citation Impact
0.00
Controls
|||
ALL TIME
JAN
FEB
MAR
APR
MAY
JUN
JUL
AUG
SEP
OCT
article

የታሪክ ፈድለተቃርኖ በየስንብት ቀለማት፤ ድኅረዘመናዊ ንባብ

Ayenew Guadu, Anteneh Aweke, Tewodros Alebel
Ethiopian Journal of Language Culture and Communication
Postcolonial and Cultural Literary Studies
article

የታሪክ ፈድለተቃርኖ በየስንብት ቀለማት፤ ድኅረዘመናዊ ንባብ

Ayenew Guadu, Anteneh Aweke, Tewodros Alebel
article en

Abstract

This study investigates the deconstruction of historical truth in Yesenibit Kelemat, literally translated as Farewell Colors. Employing a postmodern framework, the analysis utilizes concepts of textuality, historical metafiction, fabulation, and irrealism to demonstrate the novel's multifaceted depiction of history. Farewell Colors is positioned as a text that recontextualizes the past, weaving together elements of myth, legend, and diverse historical narratives (pre-modern and modern). Through this approach, the “grand narratives” of traditional history are fractured, privileging the emergence of “small narratives” and emphasizing the active interpretation between “events” and “epistemes” within specific ideological and cultural contexts. The study concludes that Farewell Colors dismantles the idea of a singular, objective historical truth, instead presenting a dynamic interplay between historical fact, fiction, and individual interpretations. የዚህ ጥናት ዓላማ የታሪክን ዕውነት ፈድለተቃርኗዊ ጠባይ በየስንብት ቀለማት ውስጥ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ በዘዴነት ፈድለተቃርኖን ተጠቅሞ የድኅረዘመናዊነትን የአተያይ ብዝኃነት (multiple perspective) እየታገገ በልቦለዱ ውስጥ የታሪክን አስተማስሎ ለማስተንተን ተሞክሯል፡፡ በድኅረዘመናዊ ልቦለድ ውስጥ ታሪክን ለማስተንተን የሚያስችሉ እንደ ቴክስታዊነት፣ የታሪክ ዲበልቦለዳዊነት (Historical Metafiction)፣ የታሪክ ፍጥርነት (historical fabulation) እና ብዝኃግህደት (Irrealism) እንደመነሻ መታገጊያነት አገልግለዋል፡፡ በጥናቱ የስንብት ቀለማት ታሪክን እንደ አሃድ ወስዶ በተለያዩ ክፍሎቹ ከድኅረዘመናዊነት አንጻር እንዳቀረበው ለመመልከት ተችሏል፡፡ በዚህም ታሪክ ከሚትና አፈታሪክ ጋር በአቻዊነት እንደሚዋደድ፣ የቅድመዘመናዊና ጊዜ ዘመናዊ የታሪክ ሐቲቶች በትይዩነት እየተስተጋዎሩ ከሁለቱም ቅሩንነት አዲስ ታሪካዊ ሐቲት እንደሚዋለዱበት፣ ምስለ ግሁድ ገጸባህርያት በአዳዲስ ታሪካዊ ሐቲቶች እንደሚከሰቱበት፣ የ3000 ዘመን የነጻነትና የቅኝ ግዛት በሚል የፖለቲካ ፈድለተቃርኖዎች እንደሚካተቱበት፤ በዚህም ታሪክ ብዝኃግሁድ፣ ፍጥር፣ ለትርጓሜ ክፍት የሆነና በአውድ የሚገራ “ቴክስት” እንደሆነ ለመመልከት ተሞክሯል፡፡ ስለሆነም፣ በየስንብት ቀለማት ውስጥ ታሪክ በየዘመኑ የሚገራና ከታላቅ ሐተታ ተናጥቦ የትንንሽ ተረኮች ጣጣ በ“events” እና “epistemes” መካከል በሚነቃ የተረክ ትርጓሜ (narrative interpretation) ኅልው እንደሚሆን ለመገንዘብ ተችሏል፡፡ የየዘመኑ ሐቲት ይዞት የሚነሳው ርእዮተዓለማዊና ባህላዊ ቁመናዎች ታሪክን ሲገሩትም ተስተውሏል፡፡

Ethiopian Journal of Language Culture and CommunicationVol. 9(2)
Bahir Dar University (ET)
Openalex Percentile: Top 54%
Postcolonial and Cultural Literary Studies
AI Navigator

Ask Laika to Summarize, Analyze, and Connect papers live on the map.

Summarize Papers & Methodologies

Extract key findings, datasets, and comparative methods across publications.

Benchmark Rankings & Visual Analytics

Rank top research institutions, authors, funders, topics, and journals by Field-Weighted Citation Impact (FWCI) and paper volume with instant charts.

Connect Distant Disciplines

Bridge topological clusters on the map to find hidden collaborative intersections.